ስለ ETQRA

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በአዲስ አበባ ጥራት ያለው ትምህርት እና ስልጠና ለማረጋገጥ ቆርጧል።

ተልእኳችን

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ተቋማትን ጥራት፣ ተገቢነትና በኢንዱስትሪው መሪነት የባለሙያዎች የሙያ ብቃት በምዘና በማረጋገጥ ደረጃውን የጠበቀ ብቁና ተወዳዳሪ ትምህርትና ሥልጠና ተቋም እና ባለሙያ መፈጠሩን ማረጋገጥ ነው፡፡

ራእያችን

በ2022 በአገር አቀፍ ደረጃ ብቁ እና ተወዳዳሪ ተቋማትና ባለሙያ ተፈጥሮ ማየት

ዋና እሴቶቻችን
ግልጽነት
ተጠያቂነት
ልቀት
ታማኝነት